Main Menu
Interview with Kibirt Zenebework Aregaw
Aend-Ethiopia Interview with Kibirt Zenebework Aregaw on Her 80th Birthday Anniversary 08-28-2010, Washington, DC. Click Here to LISTEN

Sheraton Addis (251)(11) 517171

Sheraton Addis (251)(11) 517171
EthioGreen LLC is a registered import / export company located in Washington, DC
202-558-8337
EthioGreen
President Obama Explains Healthcare

President Obama Explains Healthcare.gov
Ethiopian Political Parties
Ethiopian Political Parties
ESFNA ETHIOPIAN DAY July 2, 2010
ESFNA ETHIOPIAN DAY July 2, 2010

Ethiopian Television ETV Satellite Frequency
Aend-Ethiopia YouTube

Archive for the ‘አማርኛ ዜና’ Category

ፍንዳታውን አድርሰዋል የተባሉት አጥፍቶ ጠፊዎች ምስል

በዩጋንዳው ፍንዳታ የተጠረጠሩት አራት ኢትዮጵያዊያን በነጻ ተለቀቁ

የዩጋንዳ ፖሊስ ፍንዳታውን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ጥቃቶቹ በሁለት አጥፍቶ ጠፊዎች መከናወናቸውን አስታውቆ፤ በጥርጣሬ የተያዙት ኢትዮጵያዊያን መለቀቃቸውን አረጋግጧል።

የፖሊሱ አዛዥ ካሌ ካይ-ሁራ ለጋዜጠኞች ሲናገሩ በፍንዳታው ከተሰበሰቡት አስከሬኖች መካከል የሁለቱን ሬሳ ፈልጎ የመጣ ሰው አልተገኘም። የሁለቱን ሰዎች ማንነት የሚያሳዩ ምስሎችንም ፖሊስ አሳይቷል።

በአለም አቀፍ የወንጀለኛ አዳኝ ፓሊስ ኢንተር-ፖል ድረ ገጽ የሚገኙት እንደገና የተሰሩ ምስሎች የአጥፍቶ ጠፊዎቹን ማንነት ከሞላ ጎደል እንደሚያሳዩም ተጠቁሟል። አንደኛው ሰው ሶማሊያን ጨምሮ ከአፍሪካ ቀንድ ሰዎች የፊት ምስል ጋር የሚቀራረብ የቆዳ ቀለም ያለው ሰው ሲሆን፤ ሌላኛው ሰፋ ያለ ፊትና ጥቁር የቆዳ ቀለም ያለው ነው።

የፖሊሱ አዛዥ ካሌ ካይሁራ እነዚህ ሰዎች የአጥፍቶ ጠፊዎች መሆናቸውን በእርግጠኝነት ይናገራሉ።

“እነዚሁ ሁለት አስከሬኖች፤ ከሌሎቹ ሬሳዎች በተለየ መልኩ፤ መጥቶ ስጡን ያለ ሰው የለም። አሁን አንድ ሳምንት ሆኗል። ሁሉም አስከሬኖች በዘመድ ተለይተው ርክክብ ተደርጓል። እነዚህን የጠየቀ የለም፤ ይሄ ደግሞ አጋጣሚ ሊሆን አይችልም፣” ብለዋል። Read the rest of this entry »

Read more

Here is the Music Player. You need to installl flash player to show this cool thing!

Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14 2002 (ሬዲዮ ፋና) የኢትዮጵያ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ግንቦት 15 ቀን የተካሄደውን አራተኛ ዙር ጠቅላላ አገር አቀፍ ምርጫ የመጨረሻ ውጤት ዛሬ ይፋ አደረገ ።የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ካሉት 547 መቀመጫዎች መካከል የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር(ኢህአዴግ) 499 መቀመጫዎችን አግኝቷል ። ዛሬ ቦርዱ የምርጫውን የመጨረሻ ውጤት ይፋ ባደረገበት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የቦርዱ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና እንዳሉት በመራጭነት ከተመዘገበው ከ31 ሚሊዮን ከሚበልጠው ህዝብ መካከል 29 ነጥብ 8 ሚሊዮኑ ማለትም 93.4 በመቶው ድምፁን ሰጥተቷል። Read the rest of this entry »

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14 2002 (ሬዲዮ ፋና) ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን በሰባት ነጥብ አምስት ሚሊዮን ዶላር አዲስ አበባ ውስጥ ለሚያስገነባው ሕንጻ የመሰረት ድንጋይ አኖሩ፡፡ የኮሚሸኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አብዱላሂ ጃኒን በስነስርዓቱ ላይ እንደገለጹት በካዛንቺስ አካባቢ የኢትዮጵያ መንግስት ለድርጅቱ በሰጠው ስፍራ ላይ የሚገነባው አዲስ ህንጻ ሁለት ዓመት በማይሞላ ጊዜ ውሰጥ የሚጠናቀቅ ነው፡፡ Read the rest of this entry »

Making a donation to Aend-Ethiopia radio station
ON AIR WUST 1120 AM Sunday 3PM - 4PM
Thank you for your donation.
Aend-Ethiopia Service Payment
Service Payment
Aend-Ethiopia Radio Address (Ethiopian 4th General Election 2010)

Aend-Ethiopia Interview with Honorable Prof Beyene Petros

Here is the Music Player. You need to installl flash player to show this cool thing!

Aend-Ethiopia Interview with Eng. Hailu Shawel

Here is the Music Player. You need to installl flash player to show this cool thing!

Aend-Ethiopia MP3 Player JW

Here is the Music Player. You need to installl flash player to show this cool thing!

TORONTO CANADA
PM MELES ZENAWI IN TORONTO CANADA
Main Menu
September 2010
S M T W T F S
« Aug    
 1234
567891011
12131415161718
19202122232425
2627282930  

Videos, Slideshows and Podcasts by Cincopa Wordpress Plugin